Playlist Videos
ቪዲዮ
ልእልና ትታገታለች – ጊዜ
ሞገስ እና መላኩ ልእልናን ያሳግቷታል። ህሊና መረጃውን እጇ ታስገባለች።
ቪዲዮ
ልእልና ጌታቸውን ከአክሲዮን ለማስወጣት ትሞክራለች – ጊዜ
ተሸገር ወንድሙ ከጌታቸው ጋር እየሰራ እንደሆነ ይደርስበታል። ልእልና አክስዮን መስራት ትጀምራለች።
ቪዲዮ
ፖሊሶች የጌታቸው ቤት ይሄዳሉ – ጊዜ
ኤፍሬም፣ ተሸገርን ይቅርታ ይጠይቀዋል። ፖሊሶች ምርመራቸውን ደግመው ይጀምራሉ::
ቪዲዮ
ጌታቸው በጩቤ ይወጋል – ጊዜ
ምዕራፍን የጌታቸው ሰዎች ያግቱታል። ጌታቸው አቤልን ለማዳን ሲል በጩቤ ይወጋል።
ቪዲዮ
ምዕራፍ እና ጀምበሩ ይታረቃሉ – ጊዜ
ጀምበሩ ይድናል። የአቤል አባት ጌታቸው መሆኑ ይጋለጣል።
ቪዲዮ
ጀምበሩ ፍትህ ያገኛል – ጊዜ
ጌታቸው የእድሜ ልክ እስር ይፈረድበታል። ጀምበሩ ፍትህ ያገኛል።